የአገልግሎት መርሐ ግብር

ዘወትር ዓርብ ከሰዓት በኃላ
መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሰንበት ት/ቤት ወጣቶች
10፡00 - 12፡00 ሰዓት (4 - 6 PM)

ዘወትር ቅዳሜ ከሰዓት በኃላ
የሰንበት ት/ቤትና የሕፃናት መደበኛ ፕሮግራም 
10፡00 - 12፡00 ሰዓት (4 – 6 PM)

የቤተ ክርስቲያናችን የእሁድ ጠዋት መርሐ ግብር
  • የነግህ ኪዳን ጸሎት 6:30 - 7፡00 ሰዓት
  • የቅዳሴ አገልግሎት 7:00 - 9፡00 ሰዓት
  • የሰንበት ት/ቤት ዝማሬ መርሐ ግብር 9፡20 - 10፡00 ሰዓት 
  • ስብከተ ወንጌል 10:00 - 10፡45 ሰዓት
  • 10፡45 - 11፡00 - በቃለ ቡራኬ ይፈጸማል
በ 15 ቀን ቅዳሜ 
ትምህርተ ሃይማኖት

በየወሩ ለ21 በሚቀርበው ቅዳሜ 
ስብከተ ወንጌል 10፡00 - 12፡00 ሰዓት (4 – 6 PM)
ዓመታዊ ክብረ በዓላት 
  • መስከረም 17 መስቀል 
  • ኅዳር 21 ህዳር ጽዮን
  • ጥር 21 አስትርእዮ ማርያም
  • ሚያዝያ 23 በዓለ ዕረፍቱ ለጊዮርጊስ 
ቤተክርስቲያኑ ክፍት የሚሆንበት ሰዓታት (coming soon)

ሌሎች ቤተክርስቲያናችን የምትሰጣቸው አገልግሎቶች
  • ጥምቀተ ክርስትና
  • ሚሥጢረ ተክሊል/ሥርዓተ ጋብቻ
  • የንስሓና የምክር አገልግሎት
  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትና የሠሰንበት ትምህርት
  • ለታመሙና እርዳታ ለሚሹ መጎብኛትና ያዘኑትን ማጽናናት
  • ለሙታን ፀሎተ ፍትሐት
Sunday Services
6:30 AM- 7:00 AM……Pre Liturgy
7:00 AM- 9:00 AM…Divine Liturgy (Qidasse)
9:20 AM-10:10 AM……Praise and Song by Children & Adult Choir
10:00 AM-10:45 AM……Gospel Preaching
11:00AM-12 Noon……Sermon & Benediction (Breakfast)
   
Other Services ( Sacraments) given:

Baptism/Christening: is the sacrament through which we receive the grace of childhood to God by being baptized in water to be born of the Holy Spirit.
Confirmation: is the sacrament through which we receive the seal of the Holy Spirit right after baptism by anointing with holy Myron. (Acts 8:14-17; 1 John 2:20)
Confession: is the sacrament by which we receive absolution of sin through the priest, repentance, and penance. (John 20:23)
Communion: is the sacrament through which we receive the consecrated body and blood of Jesus Christ. (1 Corinthians 11:23-25)
Holy Matrimony/Wedding : is the sacrament through which a man and a woman are joined in marriage into one.(Matthew 19:5-6; Ephesians 5:25-31)
Memorial/Funeral:

Unction of the Sick: is the sacrament through which the sick is healed by prayer and anointing with oil. (James 5:13)